Back to All Events

OPEN AUDITION / ለተጨማሪ መረጃ፡ ድረገጻችንን


  • German Church - Kreuzkirche Angola Street Addis Ababa, 1139 Ethiopia (map)

Open Auditions for the Ethiopian Peace Choir:
Drop by between 5:00 and 7:00pm to the German Church of Addis Ababa to audition! Your audition will take 5-10 minutes, unless there are people ahead of you in line. To learn more about the audition process, please click here. We encourage people of all experience levels, ages, and background to audition!

ግልጽ የመረጣ ሂደት፡ ለኢትዮጵያ የሰላም ዘማሪዎች ጓድ ግልጽ የመረጣ ሒደት
ከጠዋቱ 11:00 ሰአት እስከ ቀኑ 1:00 ሰአት ባሉት ጊዜያት መካከል መገኘት ይችላሉ፡፡ ከእርስዎ ቀድመው
የመጡ ሰዎች ከሌሉ በስተቀር የመረጣ ተግባሩ የሚወስደው ከ5 እስከ 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ስለ መረጣ
ሒደቱ የበለጠ ለመረዳት፣ እዚህ ጋ ይጫኑ፡፡ በየትኛውም የክህሎት ደረጃና ዕድሜ፣
እንዲሁም የትኛውም ዓይነት
ማኅበራዊ ዳራ ያላቸው ሰዎች በምልመላው እንዲሳተፉ እናበረታታለን!

Later Event: April 9
One Voice for Peace Concert