Thank you

Thank you to our donors who have already shown their support in the 2018/2019 season. 

እናመሰግናለን: በዚህኛው የመክፈቻ ምዕራፍ ወቅት ድጋፋችሁን የሰጣችሁን ለጋሾቻችን በሙሉ ምሥጋናችን ይድረሳችሁ፡፡

THE PEACE AND DEVELOPMENT CENTER OF ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Dr. ephraim isaac, chairman of the board of directors
Ato Ayten Anemaw Birhanie, Executive Director

Evangelische Kreuzkirche (german church)
PASTOR JOACHIm HEMPEL

Members of polyphonic voices

st. george’s brewery

The dworak family
 
 

 

Any amount helps us achieve our goals

Donations go directly to our operational costs. Our largest expenses are purchasing and printing music, securing rehearsal and performance spaces, and invaluable transportation scholarships for our singers. To support the Ethiopian Peace Choir, please fill out the form below or email EthiopianPeaceChoir@gmail.com. Thank you.

Donors will receive recognition in all printed materials, priority seating at performances, and an exclusive invitation to a post-concert reception after our season closer.  Should you prefer to remain anonymous, please write your request in the form below under 'message,' so that we can honor your wishes. 

የሚለግሱት መጠን የቱንም ያህል ቢሆን ዓላማችንን ለማሳካት ያግዘናል

በልገሳ የሚገኝ ገቢ በቀጥታ ለመሠረታዊ ወጪዎቻችን ነው የሚውለው፡፡ ትልልቆቹ ወጪዎቻችን ሙዚቃ ለመግዛትና ለማተም፣ የልምምድ እና የትርዒት ቦታዎችን ለመከራየት፣ ቀላል ግምት ለማይሰጠው የዘማሪዎቻችን መጓጓዣ የሚወጡት ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ የሰላም ኅብረ-ዘማሪያን ቡድንን ለመደገፍ፣ ከዚህ በታች የሚገኘውን ቅጽ ይሙሉና በኢ-ሜይል ለ EthiopianPeaceChoir@gmail.com ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን፡፡

ለጋሾች በህትመት በሚዘጋጁ ነገሮች ላይ ሁሉ እውቅና ይሰጣቸዋል፤ ትርዒቶች በሚኖሩ ጊዜ የክብር መቀመጫ ስፍራ ይኖራቸዋል፤ እንዲሁም ከትርዒቶች በኋላ አንዱ ምዕራፍ ከተዘጋ በኋላ በሚዘጋጁ መስተንግዶዎች ላይ እንዲታደሙ የተለየ ጥሪ ይላክላቸዋል፡፡ ስምዎ እንዲታወቅ የማይፈልጉ ከሆነ፣ ፍላጎትዎን ማክበር ይቻለን ዘንድ፣ እባክዎን ጥያቄዎን ከዚህ በታች በሚገኘው ቅጽ ‹‹መልዕክት›› በሚለው ስር ይጻፉልን፡፡